TEDDY AFRO – ዳስ ጣል (አንሳው) – Das Tal (Ansaw) | Track 1 (Official Lyrics Video) 3 views • April 23, 2026 You already voted!00 Share Teddy Afro 3 Videos Music Videos AFRO Ansaw DAS Lyrics Official Tal TEDDY Track Video አንሳው ዳስ ጣል
ለታሪክ ይቀመጥ ቴዲ እውነቱን ስለመሰከረ ለህዝብ ድምፅ ስለሆነ ሙዚቃው በተለቀቀ በ5ኛው ቀን የቅርብ ጓደኛውና ምክትል ማናደሩ በፌደራል ፖሊስ ታፍነው እስር ቤት ተወሰዱ በሰባተኛው ቀን ስቱዲዮው በፌደራል ፖሊስ ተሰበረ እና ይች አገር አለች ነው ምትሉኝ? Reply
Trdye yeny anbesa ante bca Ethiopia west bcahen yhezb demste nhe eko negisu Tediyacen nureln mnm athonem Reply
አለቃቅሱ እንግዲ እልቱዲዎን ሰብረናል😂😂😂😂😂😂😂 እስኪ ወንድ ከሆናቹ ፎክሩ አሁን እሄ የካሳሁን ዲቃላ መገደል አለበት becouse ሀገር ሞታለች ብሉዋል መሽቀንጠር አለበት😂😂 Reply
አርበኛው አርቲስት ዶር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ::የአብርሃም አምላክ የይስሃቅ አምላክ የያቆብ አምላክ እግዚአብሄር ይባረክህ:: Reply
Teddy May God bless you & your family!!! You are always a voice for the voiceless!!! You are bold & strong doing what is right for the country during difficult times!!! Reply
ይድረስ ለኛ የእኛስ ወዳጅነት ከገዳይ ይብሳል የሐዘኑን ዳስጣል ለስክስ አርገነዋል ። ቴዲ አፍሮ የእራሱንና የቤተሰቡን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሎ ድምፅ የሆነን እንደ ህዝብ አብረን ፤ በአንድነት ቆመን ፤ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርገን ፤ በፍቅርና በነፃነት መኖር እንድንችል እንጅ ዘፈኑን ሸምድደን እንድንዘፍንበት አይደለም ። እኛ ግን እንኳን አንድ ልንሆን ቀርቶ በቴዲ ላይ እየደረሰ ያለዉን እንግልት እንኳን መቃወም አልቻልንም ! ድምፅ ለሆኑን ሁሉ ተለጉመን ነዉ ሸክማችን የበዛዉ ። እንወድሀለን ብላቴናዉ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይሰዉርህ 🙏 Reply
የምኖረዉ ጎጃም ዳግላ የሚባል ሀገር ነዉ ያልበሙን ሎጎ ትሸርቴ ላይ አሰርቸ ለብሸዉ የመግስት ሀይል ከተቀመጥሁበት ካፌ ከበዉ በፓትሮል ወሰዱኝ ቅዳሜ 9 ሰሀት አካቢ የታሰርሁ ዛሬ ሀሙስ 4:30 አካባቢ ተፈታሁ 😍😍😍ለቴዲ ያለኝ ፍቅር ከመታሰር በላይ ነዉ ግን ይህን ስፅፈዉ ቢያስ ለመጭዉ ለትዉልድ ይቀመጥ ❤❤ Reply
መንግስ የዛችን ምስኪን ሀገር ችግር መከራና ሁከት ስፖንሰር አድራጊ እንደሆነ ምስክር ከፈለጋችሁ ዛሬ የቴዲዬን ስቱዲዮ ምን እንዳደረጉት ሄዳችሁ ዜና ስሙ ቴዲዬ ሁሌም ከጎንህ ነን 🟢🟡🔴 Reply
❤
ሀገር😢😢😢
Heesta hale fasero 😂l please
16 million 😮
ቃል አጣውልክ ቴዳ❤❤❤
ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ነይ እና ቴዲን አሳርፊው ❤❤❤😢😢😢😢
ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ የኔ ውድ ልጅ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ለታሪክ ይቀመጥ ቴዲ እውነቱን ስለመሰከረ ለህዝብ ድምፅ ስለሆነ ሙዚቃው በተለቀቀ በ5ኛው ቀን የቅርብ ጓደኛውና ምክትል ማናደሩ በፌደራል ፖሊስ ታፍነው እስር ቤት ተወሰዱ በሰባተኛው ቀን ስቱዲዮው በፌደራል ፖሊስ ተሰበረ እና ይች አገር አለች ነው ምትሉኝ?
Trdye yeny anbesa ante bca Ethiopia west bcahen yhezb demste nhe eko negisu Tediyacen nureln mnm athonem
አለቃቅሱ እንግዲ እልቱዲዎን ሰብረናል😂😂😂😂😂😂😂 እስኪ ወንድ ከሆናቹ ፎክሩ አሁን እሄ የካሳሁን ዲቃላ መገደል አለበት becouse ሀገር ሞታለች ብሉዋል መሽቀንጠር አለበት😂😂
You’re the king !!
አርበኛው አርቲስት ዶር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ::የአብርሃም አምላክ የይስሃቅ አምላክ የያቆብ አምላክ እግዚአብሄር ይባረክህ::
who esle checking every 30 minute like me number of subscriber and view .888
ብለሕ ፃፍበት
ታሪክ ተሰራ💚💛♥️🙏
Teddy May God bless you & your family!!! You are always a voice for the voiceless!!! You are bold & strong doing what is right for the country during difficult times!!!
ክፉ አይንካህ
መቼም አይፈጠርም ቴዲን እሚተካ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛ ዘረኝነት ለማናቀዉ ኢትዮጵያዊያን ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን
ቴድአችን የኛንጉስ ጤናና እርሜ ይስጥልን
Love you
Teddy
❤❤❤❤❤❤
Bezaw Subscreb Eyaderegachu❤
Teddye ❤❤❤❤❤❤❤
ኦሮሞነት ጀግንነት ኢትዮጵያዊነት ነው ❤❤❤ 16million እይታ 10 እይታ የኦሮሞ ጀግና ነው ያየው i love you oromo ❤❤❤
ይህን ዘፈን ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማ የተሰማኝ ስሜትና ያለቀስኩት እንባ መቼም የማልረሳዉ ትዝታዬ ነዉ 2018/8/8 ታርክ የማይረሳት ቀን ናት❤
እናመሰግናለን ቴዳችን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቃኮ እስከምድር ፍፃሜ የሚሰማ 😊😊😊
🎉🎉🎉🎉
ማነው እንደኔ እንደኔ ግን ቪውን ለማየት ቶሎ ቶሎ ሚገባው
ቴዲያችን ሁሌም እናደምጥሀለን የልብ ትርታችን የሐገር ማገር ነህ አላሕ ከክፉ ይጠብቅልን ገና ገና ታሪክ ታሣየናለክ🙏🙏🙏!!!
❤❤❤
2:16 😢
ይድረስ ለኛ
የእኛስ ወዳጅነት ከገዳይ ይብሳል
የሐዘኑን ዳስጣል ለስክስ አርገነዋል ።
ቴዲ አፍሮ የእራሱንና የቤተሰቡን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሎ ድምፅ የሆነን እንደ ህዝብ አብረን ፤ በአንድነት ቆመን ፤ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርገን ፤ በፍቅርና በነፃነት መኖር እንድንችል እንጅ ዘፈኑን ሸምድደን እንድንዘፍንበት አይደለም ።
እኛ ግን እንኳን አንድ ልንሆን ቀርቶ በቴዲ ላይ እየደረሰ ያለዉን እንግልት እንኳን መቃወም አልቻልንም !
ድምፅ ለሆኑን ሁሉ ተለጉመን ነዉ ሸክማችን የበዛዉ ።
እንወድሀለን ብላቴናዉ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይሰዉርህ 🙏
የኢትዮጵያ ንጉስ
Thanks!
እናመሰግናለን ንጉሳችን
የምኖረዉ ጎጃም ዳግላ የሚባል ሀገር ነዉ ያልበሙን ሎጎ ትሸርቴ ላይ አሰርቸ ለብሸዉ የመግስት ሀይል ከተቀመጥሁበት ካፌ ከበዉ በፓትሮል ወሰዱኝ ቅዳሜ 9 ሰሀት አካቢ የታሰርሁ ዛሬ ሀሙስ 4:30 አካባቢ ተፈታሁ 😍😍😍ለቴዲ ያለኝ ፍቅር ከመታሰር በላይ ነዉ ግን ይህን ስፅፈዉ ቢያስ ለመጭዉ ለትዉልድ ይቀመጥ ❤❤
የዘመናችን ንጉስ ቴዲ ትለያለህ
😅 3:34 3:35
መንግስ የዛችን ምስኪን ሀገር ችግር መከራና ሁከት ስፖንሰር አድራጊ እንደሆነ ምስክር ከፈለጋችሁ ዛሬ የቴዲዬን ስቱዲዮ ምን እንዳደረጉት ሄዳችሁ ዜና ስሙ ቴዲዬ ሁሌም ከጎንህ ነን 🟢🟡🔴